አልቾ ዉሪሮ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በአደጋ ስጋት እና ምግብ ዋስትና በቤት ቃጠሎ በቡኔ ቀበሌ እነሞር መንደር የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ

በወረዳችን ውስጥ 25 የገጠርና 04 የከተማ ቀበሌዎች የሚገኙ ሲሆን በሁሉም ቀበሌዎች የአ/አደሩን በተፈጥሮና በሰው ሰረሽ አደጋ በወረዳና በዞን ደረጃ በርከታ ታግባራት እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ በሁሉም ቀበሌዎች የአ/አደሩን የአደጋ ስጋት ክስተትን ለመቀነስ ከሁሉም ባለድርሻ አካል በጋራ በመሆን ክስተቱን ለመቀነስ ተከስቶም ከሆና ሂደቱን ዝቅ ለማድረግ አ/አደሩን ግንበር ቀደም ታሳታፊ ለማድረግ ከወረዳ ጀምሮ በርካታ ሰዎች ተሰርቶዋል፡፡


ህ/ሰቡን በተደረጃና በተቀነጀ መልኩ በማንቀሰቀስ የጋራ ችግሮችን በመተበበር የተሸለ ስራ የሰሩ መህበረሰብ ክፍሎችን ምርጥ ተሞክሮዎችን ቀምሮ ሌሎችንም ማብቃት የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊነት…… በመሆን በ2013 ዓ.ም ጀምሮ 2015 ዓ.ም ድረስ በእሳት ቃጠለ ወድሞ የነበራ የቡኔ እናሞር 42 ቤት ግንበታ ምርጥ ተሞክሮ በመቀመር እንደሰራ ተደርጎዋል፡፡ የቀበሌው አጠቃለይ ሁኔታ የቡኔ ቀበሌ በአ/ው/ወረዳ ከሚገኙ 25 የገጠር ቀበሌያት ውስጥ አንዱ ሲሆን ከወረደው ዋና ከተማ ከቃዋቆቶ 8 ኪ/ሜ በደቡብ ምዕራብ ይገኛል፡፡ ፡፡


በቀበሌው ወንድ 414 ሴት 142 በድምሩ 526 አበዋራ እና እማዋራ የሚኖሩ ሲሆንከ ከ80% በላይ በሳርና በባህላዊ ጎጆ ቤት የሚኖሩ ሲሆን በቀበሌው የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት 02 1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት፣ ጤና ኬለ የገበሬ ማስልጠኛ ተቋማት (ገማማ) የሚገኝ ሲሆን ቀበሌው በደቡብ ገድራት ቀበሌ በምስራቅ ወዚር-1 በምዕራብ ቀጫሞ በስተሰሜን ሽልማት ቀበሌ የሚየዋስኑት ሲሆን በቀበሌው ልዩ ልዩ ባለድርሻ አካለት በፈጠሩለቸው ግንዘቤ ተባብሮ ችግሮችን በመሸገር የእነሞር መንደር 42 ቤቶች ቃጠሎ መልሶ መቋቋም ስራ ጉሉህ ሚና አብርክተዋል፡፡በቀበሌው ከሉ ልማት ቡዱኖች ውስጥ የእናሞር ል/ቡዱን የተቀመራ ተሞክሮ በል/ቡዱን የመጠ ለውጥ በተመለከተ በዝርዝር ለመስቀመጥ ተሞክሮዋል፡፡በወረደው ሳርቤት የቤት አኗኗር ዓይነቶች ዋናዋና ሲሆኑ ከቆርቆሮ ቤት ይልቅ የተሸለ ለአየር ንብራቱ ተስማሚ እጅግ ማረኪ የሰር ቤቶች መሰረት ባህል ነበር፡፡ ነገር ግን ሳር ቤቶች ለእሳት ቃጠሎ ምቹ መሆነቸው በተለይ በዘመነዊ ኤልክትሪክ ዝርጋታ የተለጡ ሹቦዎች መብዛት ችግሩን የበሰ አድርጎታል፡፡




በአርሶ አደሩ ያሉ ዋናዋና ችግሮች

 ሰር ቤቶች ለቃጠሎ ምቹ መሆነቸው የሰር ቤቶች አከተተም በመስመር በመሆነቸው በቀለሉ ከአንዱ ወደ አንዱ እሳት መዘመት መቻሉ  የኤሌክትሪክ ሹቦዎች በቀለሉ ለቀጠሎ መንስዔ መሆን መቻለቸው  ቃጠሎን ሊያበብሱ የሚችሉ እንደ የከብቶች መኖ(ገለበ) በመኖሪያ ቅርበት መስቀመጠቸው፡፡ አርሶ አደሮች ይህንን ችግር ለመፍታት የተወሰደ እርምጀዎች  ለቃጠሎ ምቹ የሆኑ ሳር ቤቶችን በቆርቆሮ ቤት የመተከተ ስራ ተሰርቶዋል  ገለበ ቤቶች በጥንቃቄና ከመኖሪያ ቤቶች በመረቅ የመከመቸት ስራ መስራት  የኤሌክትሪክ ሹቦዎች ዝርክርክነት በተሸለ ሁኔታ ተስራቶዋል፡፡

ውጤት የተገኛበት ዝርዝር ሂደት እና ቤቶችን ለመስራት ቅ/ዝግጅት

 በአካበቢው ህ/ሰብ ፣በፌስቡክ፣በቡዙሃን መገነኛ፣ በህዝብ፣በመንግስት፣በተማሪዎች አመካኝነት ሁሉንም አጎራበች ቀበሌዎች የደረሰው አደጋ መነሻ በማድረግ ቦታው ድረስ በመሄድ ከፍታኛ ውድመት መድረሱን የቅስቀሰ ስራ በመሰራት የአካበቢ ቅርብ ቀበሌያት የእንጫት አቅርቦት እንዲያካሄዱ መመሪያ ወረዳ

የተቃጠሉ ቤቶች በፎቶ


የቤት ግንባታ ጀምር ሥረዎች

 ከህ/ሰው የተሰብሰብ ገንዘብ በአካውንት ከአንድ ሚሊያን በላይ በአይነት ቆርቆሮ ምስሚር፣ ዱቄቶች ልዩ ልዩ .አልብሰት እጀግ መራኪ ድጋፎች ከሀገረ ውጪ ከሀገር ውጭ ድጋፎች ጎረፎ ሀገር ውስጥ አዲስ አበበ ናዝርት በጎ አድረጊ ግለሰቦች ፣ የመንግስት ተቋማት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት እጂግ መረኪ ድጋፎች አደረጉ

የቤት አሰራር ሁኔታ

 ወጥነት ያለዉ ዲዛይን በወረዳው ኢንጂነሮች ተስርቶ ወጥነት የከተማ ፕላን ይዞ እንድገነባ ተደረገ፡፡  በግንባታው ወቅት የጥራት ጉድለት ያለበቸውን ኮንትረክተሮች ከፍተኛ ቁጥጥር እየተደረገባቸው ያበለሹትን በረሰቸው ስራ አፈርሰው እንደገነቡ ተደረገ፡፡ ግንባታውን በጥሩ ሁኔታ የሰኬዱ ግንባኛች …. ቤት ተሰጥቸው እንዲገነቡ ተደረጉ  የእነሞር ልማት ቡድን /ቤት ንብረት የተቀጠልበችው አበዋረዎች ይሁን እማ ወረዎች መንግስት የሚደረገውን እገዘ ብቻ አልታጠባበቁ በማሰቸው ያተለያዩ የእንጫት ግብዓቶችን በማቅረብ ግንባታ ጊዜ የተልያዩ የጉልበት ድጋፍ ከቅርበት ሞራል በመስጠት ድጋፍ አድርገነል.

የተገነቡ ቤቶች በፎቶ


በአረሶ አደሮች የመጡ ለውጦች

• ከዚህ በፊት በሰር ቤት ኑሮቸው መስርተው የናበሩ የእናሞር መንደር አርሶ አደሮች ዘሬ ዘመናዊ ቆርቆሮ ቤቶች ገንባታው ስሎን የልጀች ቤት፣መኝታ እና ኮሪደር የተሰረለቸው ሲሆን ለእንሳስት አብራው ይኖሩ የነበሩትን አኗኗር ቀይረው ኑርቸውን ወደ የተሸሻለ ሁኔታ ተለውጠዋል ፡፡ • ህዋታቸው ቀስበቀስ ዘመናዊነትን ተለውጦወል ….. ጎጆ ወደ ቆርቆሮ ወደ መስታወት በቀለም የሸበረቀ ኑሮ ምቹ የሆና ቤት ገንብተዋል

በመንግስት እና በተለያዩ ማ/ሰቦች የተደረጉ ድጋፎች በፎቶ



© 2026/27 G.C የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፔጅ . All Rights Reserved