የጣንዤ ቀበሌ በአ/ው/ወረዳ ከሚገኙ 25 የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን ከወረዳው ዋና ከተማ ቃዋቆቶ ከ 7 ኪ/ሜ ያህል ርቀት በሰሜን ምስራቅ ላይ ተረገኛለች፡፡
በቀበሌው ወንድ 10605 ሴት10950 በድምሩ፡21555 ህዝብ የሚኖር ሲሆን ከ99% በላዩ በግብርና ስራ የሚተዳደር ነው፡፡ በቀበለው የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በተመለከት ሁለት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣አንድ ጤና ኬላ፣አንድ ፍስቲ ተቋም ፡፡
1. በቀበሌው ባለድርሻ አካላት የነበሩ ዋና ዋና ችግሮች
1.1 በአመራሩ በኩል የነበሩ ጉድለቶች ‹br>
ልክ እንደ ሌሎች ተግባራት ለአብነት ግብርና፡ትምህርተ፡ ለጤናው ተግባራት ተገቢውን በተኩረት አለመምራት፡፡
ለጤናው ተግባር ህበረተሰቡን በማስተባበር አለማሰራት ፡፡
በአመለካከት ደረጃ ለጤናው የተሰጠው ግምት አናሳ መሆኑ፡፡
የጤና እክስቴንሽን ባለሞያን በየሳምነቱ የጤናውን ተግባር አለመግበም፡፡
18ቱን የጤና ኤክስቴነሽን ፓኬጅ ለእማወራዎች አሰልጥኖ አለማስመረቅ፡፡
መፀዳጃ ቤት ላይ ሰርቶ ማሳያ አለመኖር፡፡
ተግባራትን አቀናጅቶ ያለመምራት ችግር መኖሩ፡፡
በጤና ኬላ ያሉ መረጃዎችን በአግባቡበ አለማደራጀት፡፡
የጤናውን ተግባር ከጤና ልማት ሰራዊት ጋር በመሆን በቅንጅት አለመምራት
የአከባቢ ጤና መረጃዎችን አደረጅተው አለመያዝ፡፡
የቀበሌው አመራር የጤናውን ተግባር ትኩረት ሰጥቶ አለመምራት፡፡
የ1ለ5 መሪዎች፡የልማት ቡዱን መሪዎች በጤናው ተግባር ዙሪያ በየግዜው ውይይት አለማድረግ፡፡
የተሸሻለ መፀዳጃ ቤት ገንብተው መጠቀም ለራሳቸው ጥቅሙ ለራሳቸው እነደሆን አለመረዳት፡፡
በቀበሌው ያለው ጤናኬላ የህበረተሰቡ እነደሆነ ተረቶ ድጋፍ አለማደረግ፡፡
ጤና ኤክስቴነሽን ባለሞ የአከባቢ ጤና መረጃ በአግባቡ ተደራጅተው አለመያዝ፡፡
በአከባቢ ጤና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለህብረተሰቡ አለማደረግ አለማድረግ፡፡
በአከባቢ ጤና እቅድ በአግባቡ አለማቀድ
የተሸሻለ መፀዳጃ ቤት ላይ ግንዛቤ አለመኖሩ፡፡
በቀበሌው ፎረም በየወሩ አለማስኬድ፡፡
ደጋፊ ባለሞያ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ አለማድረግ፡፡
የጤና ኤክስተንሽን ባለሞያ መኖርያ ቤት ምቹ አለማድረግ፡፡
የጤና ኬላው አጥር የፈራረሰ መሆኑ፡፡
የተሻሻለ መፀዳጃ ቤት ገንብቶ በአግባቡ አለመጠቀም፡፡
በማህበረሰቡ የተገነቡ መፀዳጃ ቤት በባለቤትነት አለመጠበቅ፡፡
በአከባቢ ጤና ላይ ግንዛቤ አለመነር፡፡
ማህበረሰቡ ለጤና እክሰቴንሽ ባለሞያ መኖሪያ ቤት እደሳት አለማድረግ፡፡
የተሸሻለ መፀዳጃ ቤት ሽፋን 68% የነበረ መሆኑ
የጋራ መፀዳጃ ቤት ሽፋን 70%የነበረ መሆኑ
የሞዴል እማወራ አፋፃፀም 75%የነበረ መሆኑ
የቆሻሻ ጉድጋድ እና የፈሳሽ ጉድጋድ አፈፃፀም 55%የነበረ መሆኑ፡፡
ከጤና ፅፈትቤት እና ከጤና ጣቢያ ለድጋፍ ባለሙያዎች በቀበሌው ያሉ ዝርዝር ችግሮች ለይተው በማውጣት የቀበሌው አመራር በመሰብሰብ በችግሮች ዙሪያ በማንሳት ውይይት ማድረግ ተችሎዋል፡፡ በተደረገውም ውይይት ና በቀበሌው ላይ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ከአመራሩ ጋር መግባባት ላይ ተደርሶዋል፡፡
የመፀዳጃ ቤት አጠቃቀመ ላይ ግንዛቤ የተሸለ ያልነበራቸው መሆኑ፡፡
የቆሻሻ ጉድጋድ እና የፈሳሽ ጉድጋድ አፈፃፀም 66%የነበረ መሆኑ፡፡
የሞዴል እማወራ አፋፃፀም 73%ለማድረስ ተችሌው፡፡
የጋራ መፀዳጃ ቤት ሽፋን 65% ለማድረስ ተችሌው፡፡
የንቅናቄ መድረክ ተፈጥሮ ወደ ስራ ከመግባት አንፃር ችግር የነበረበት መሆኑ፡፡
እንደ ቀበሌ የጋራ መፀዳጃ ቤት ግንባታ የአካባቢ ጤና ላይ ወደተግባር ያልተገባ መሆኑ፡፡
በቀበሌው መፀዳጃ ቤት ገንብተው እየተጠቀሙ ያሉ ግለሰበቦችን መለየት እና መፀዳጃ ቤት በሃላዊ የሆነባቸው እንዲገነቡ የማደረግ ስራ ተሰርቶዋል፡፡ መፀዳጃ ቤት በሃላዊ የሆነባቸው ለመለየት በየወሩ አዲስ የገነቡትን አባወራዎችን ፣ በቀደመው ወር የነበሩ ነባር መፀዳጃ ቤት በሃላዊ የሆነባቸው በስም ዝርዝር የሚገኙበትን ልማት ቡድንና 1 ለ 5 ትስስር ጨምሮ የማመጣጠን ስራ እየተሰራ እና ተይዞ ከቀበሌ እስከ ጽ/ቤት ድረስ የሚደረገው ክትትል መ/ቤት እንዲገነቡ የማድረግ ስራ ተሰርቶዋል፡፡
ጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኛዋ ልማት ቡድን መሪዎች የላኩትን ሪፖርት መነሻ ያደረገ በቼክሊስት የተደገፈ ድጋፍ እና የተሰሩ ስራዎችን ወርዳ የማረጋገጥ ስራ ትሰራለች፣ ግብረመልስ በጽሁፍ ትሰጣለች
ከሴቶች ልማት ቡድን መሪ ጋር በየ15 ቀኑ እየተገናኙ በጤና ኤክስቴንሽን ፓኬጅ ላይ የቤተሰብ መመሪያን መሰረት በማድረግ እና በጤና ልማት ሰራዊት ምዘና ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ትሰራለች
አዳዲስ ባለሙያዎች ለድጋፍ ሲወጡ ከነባር ባለሙያዎች ጋር በጋራ የሚደግፉበት ሁኔታ መኖሩ፣
ወርሃዊ ስብሰባ ከጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች ጋር ወቅቱን ጠብቆ ይካሄዳል፣
እንደፅፈት ቤት ለቀበሌው አመራራ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ተሰርቶዋል፡፡
የወረደው አመራር በየግዜው ቀበሌ በመግባት በአከባቢ ጤና ላይ የተጠናከረ ድጋፍ ማደረግ ተችሎዋል፡፡
እንደ ጤና ጣቢያ እና ፅ/ቤት የንቅናቄ መድረክ ከቀበሌው አመራራ ጋር በየግዜው መፍጠር ተችሎዋል፡፡
• የተሸሻለ መፀዳጃ ቤት ሽፋን 87% ለማድረስ ተችሌው፡፡
• የጋራ መፀዳጃ ቤት ሽፋን 90% ለማድረስ ተችሌው፡፡
• የሞዴል እማወራ አፋፃፀም 92%ለማድረስ ተችሌው፡፡
• የቆሻሻ ጉድጋድ እና የፈሳሽ ጉድጋድ አፈፃፀም 85%የነበረ መሆኑ፡፡
• የመፀዳጃ ቤት አጠቃቀመ ላይ ግንዛቤ የተሸለ መሆኑ፡፡
የቀበሌው አመራሩና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ለተግባሩ ትኩረት አለመስጠታቸው፤
ከሌሎች አጋር ድርጅቶች እና ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጋር ያለው ቅንጅታዊ አሰራር የተጠናከረ አለመሆኑ፤
የጤና ልማት ሰራዊቱ ለተግባሩ ያለው ግንዛቤ አናሳ መሆኑ፤
ህብረተሰቡ ስለ ሀይጅንና ሳኒቴሽን ያለው ግንዛቤ አናሳ መሆን፤
ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የሀይጅንና ሳኒቴሽን የንቅናቄ መድረኮችን ከወረዳ እስከ ቀበሌ ድረስ በማዘጋጀት ውይይት መደረጉ፤
የፖለቲካ አመራሩ ለተግባሩ ትኩረት መስጠት መቻሉ፤
የጤና ልማት ሰራዊቱን ግንዛቤ በመፍጠር ተግባሩን እንዲመራ መደረጉ፤
በዋንዋሽ ፕሮጄክት የመጣውን ስቶፓን ህብረተሰቡ በቀላሉ ገዝቶ እንዲጠቀም የማደረግ ስራ ተሰርቶዋል፡፡
እንደ አጠቃላይ ሞድል ቀበሌን መፍጠር አጀንዳዎችን ለማሳካት በተለይም ህብረተሰቡ የተሸሻለ መፀዳጃ ገንብቶ በመጠቀም ወረዳን ትራንስፎርም ለማድረግ ጤና ልማት ሠራዊቱ የተግባሩ ባለቤት ሆኖ በመሳተፍ የራሱን ጤና ራሱ እንዲያመርት እና ተጠቃሚ ማድረግ የተቻለ ሲሆን ይህ የሀገራችንን የ10 አመት እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የተጣለውን ግብ ማሳካት የሚያስችል በመሆኑ ሁሉም አካባቢዎች ይህንን ምርጥ ተሞክሮ ከየወረዳው ነባራዊ ሁኔታ ጋር አጣጥሞ ተግባራዊ በማድረግ ህብረተሰባችንን ተጠቃሚ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
© 2026/27 G.C የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፔጅ . All Rights Reserved 2 በቀበሌው ውስጥ የነበሩ ዋና ዋና ችግሮች
3. እንደ ቀበሌ ችግሮችን ለመፍታት የተሰሩ ስራዎች
ተሞክሮው ከመቀመሩ በፊት የነበረ ፎቶ

4. ተሞክሮ ከመቀመሩ በፊት የነበሩ አፈፃፀም
4.1 የአከባቢ ጤና ለማሻሻል የተሰሩ ስራዎች
4.2 የድጋፍና ክትትል ስራን በሚመለከት
4.3 የጤና ጣቢያና የጤና ኬላ ትስስርን በተመለከተ፡-
5. በቀበሌው ውስጥ የመጡ ለውጦች
5. በቀበሌው ውስጥ የመጡ ለውጦች (ፎቶ)



6. የችግሮቹ መንስኤ
7. ችግሮቹ የተፈቱበት መንገድ
ማጠቃለያ